የዊሊያም ሂግንስ አፈና እና ግድያ

ምስራቅ አቅራቢያ - ሰሜን አፍሪካ እና መካከለኛው ምስራቅ

ወሮታ

እስከ 5 ሚሊዮን ዶላር

የበኩልዎን ያድርጉ

ስለ ተቋሙ

ወሮታ ለፍትሕ ስለ ዩናይትድ ስቴትስ የባሕር ኃይል ጓድ ኮሎኔል ዊሊያም ሂጊንስ አፈና እና ግድያ መረጃ ለሚሰጥ እስከ $5 ሚሊዮን ወሮታ ይከፍላል፡፡ ሂግንስ ደቡብ ሊባኖስ የተባበሩት መንግሥታት የሰላም አስከባሪ ኃይል አባል ነበር፡፡ የታፈነውም በየካቲት 09 ቀን 1980 ዓ.ም. ነበር፡፡ ሂግንስ ለአስር ዓመታት ያህል በቆየው የሊባኖስ የእገታ ቀውስ በአብዛኛው የምዕራባዊያን አገራት ዜጎች ከነበሩ፣ በሂዝባላህ እና ከሂዝባላህ ጋር ግንኙነት በነበራቸው ሽብርተኞች ከታገቱ 100 ተጎጂዎች መካከል አንዱ ነበር፡፡

Skip to content