የአብዱልባሪ አል-ኮትፍ አፈና

ምስራቅ አቅራቢያ - ሰሜን አፍሪካ እና መካከለኛው ምስራቅ

ወሮታ

እስከ 5 ሚሊዮን ዶላር

የበኩልዎን ያድርጉ

ስለ ተቋሙ

ወሮታ ለፍትሕ የዩናይትድ ስቴትስ ዜጋ ስለሆነው አብዱልባሪ አል-ኮቲፍ መገኘት፣ ስላለበት አድራሻ እና በደህንነት ስለሚመለስበት ሁኔታ መረጃ ለሚሰጥ እስከ $5 ሚሊዮን ወሮታ ይከፍላል፡፡

አል-ኮቲፍ በነሐሴ 2010 ዓ.ም. መገባደጃ በሰንዓ፣ የመን ከሚገኘው መኖሪያ ቤቱ ተወሰደ፡፡ በጠፋበት ጊዜ፣ ሳም ባን ኖዋ አሜሪካ ድርጅት ውስጥ ይሰራ ነበር፡፡

Skip to content