በካራቺ የፓኪስታን ሰቪል ሰዎች (የአሜሪካ ቆንስላ) ላይ የተፈጸመ የቦንብ ፍንዳታ

ደቡብ እና መካከለኛው እስያ

ወሮታ

እስከ 5 ሚሊዮን ዶላር

የበኩልዎን ያድርጉ

ስለ ተቋሙ

ወሮታ ለፍትሕ በካራቺ-ፓኪስታን በዩናይትድ ስቴትስ ቆንስላ ጀነራል ላይ በሰኔ 07 ቀን 1994 ዓ.ም. ስለተፈፀመው የተሽከርካሪ ቦምብ ጥቃት መረጃ ለሚሰጥ እስከ $5 ሚሊዮን ወሮታ ይከፍላል፡፡ ይህ ፍንዳታ 12 የፓኪስታን ዜጎች ሲግድል፣ በሌሎች 40 ሰዎች ላይ ደግሞ በአካላቸው ላይ ጉዳት አድርሷል፡፡

Skip to content