የመካከለኛውን ምሥራቅ የሰላም ድርድር በመቃወም የተፈጸመ ጥቃት

ምስራቅ አቅራቢያ - ሰሜን አፍሪካ እና መካከለኛው ምስራቅ

ወሮታ

እስከ 5 ሚሊዮን ዶላር

የበኩልዎን ያድርጉ

ስለ ተቋሙ

ወሮታ ለፍትሕ በጋዛ፣ ዌስት ባንክ እና እስራኤል ከኦስሎ ስምምነት ጋር በተያያዘ የነበረውን ድርድር ለማደናቀፍ ስለ ተፈጸመው ጥቃት መረጃ ለሚሰጥ እስከ $5 ሚሊዮን ወሮታ ይከፍላል፡፡ በመስከረም 1985 ዓ.ም. ሽብርተኛ ቡድኖች እና በድርድር ላይ የተመሠረተ ስምምነት እንዳይኖር ተቃውሞ የነበራቸው ግለሰቦች ድርድሮችን ለማሰናከልእና በውይይቱ ተሳታፊዎች ላይ ጫና ለመፍጠር በአካባቢው ጥቃት ፈጸሙ፡፡

Skip to content