ስለ ተቋሙ
ወሮታ ለፍትሕ ሐማስ ተብሎ የሚታወቀውን ሽብርተኛ ድርጅት ወይም በሌላ ስሙ ሃረካት አል-ሙቃዋማ አል-ኢስላሚያ የፋይናንስ ማግኛ ዘዴዎችን ለማሰናከል የሚያስችል መረጃ ለሚሰጥ እስከ $10 ሚሊዮን ወሮታ ይከፍላል፡፡
ሐማስ ከኢራን ከሚያገኘው ገንዘብ በተጨማሪ ምሥጢራዊው ዓለም ዓቀፋዊ የኢንቬስትመንት እንቅስቃሴው አማካኝነት ከፍተኛ መጠን ያለው ገንዘብ ያጋብሳል፤ በሱዳን፣ በቱርክ፣ በዩናይትድ አረብ ኤሚሬትስ እና በሌሎች አገራት በሚንቀሳቀሱ ኩባንያዎች በመቶ ሚሊዮኖች የሚቆጠር ዋጋ ያላቸው ንብረቶች አሉት፡፡
እንዲሁም ሐማስ አነስተኛ መጠን ባላቸው በዶላር በሚደረጉ መዋጮዎች ገቢ ያገኛል፤ እንዲሁም በኢንተርኔት እና በቨርቹል ከረንሲ አማካኝነት የገንዘብ ማሰባሰብ ዘመቻዎች ያካሂዳል፡፡
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሐማስን የገቢ ምንጮች እና ቁልፍ የፋይናንስ ማሳለጫ ዘዴዎቹን ለመለየት እና ለማዛባት የሚያስችል መረጃ ለሚሰጡ ወሮታ ይከፈላል፤ መረጃው ከሚመለከታቸውም መካከል፡-
- ስለሐማስ በመሆን በዓለም ዓቀፍ እንቅስቃሴዎች ላይ የሚሰማሩ ሽፋን ሰጪ ኩባንያዎች፤
- ሐማስ የዩናይትድ ስቴትስን እና የዓለም ዓቀፍ ማዕቀቦችን ለመጣስ የሚያስችሉት ተቋማት ወይም ግለሰቦች፤
- ከሐማስ ጋር የሚሰሩ ይፋዊ የፋይናንስ ተቋማት፤
- ለሐማስ የሚደረጉ የገንዘብ እና የማቴሪያል ማስተላለፍ፤
- የሐማስ ገንዘብ ረጂዎች ወይም የፋይናንስ ተቋማት፤
- ለሐማንስ የገንዘብ ልውውጥ የሚያመቻቹ የፋይናንስ ተቋማት ወይም የልውውጥ ቤቶች፤
- በሐማስ እና በእርሱ ገንዘብ ረጂዎች ባለቤትነት ስር ያሉ የንግድ ድርጅቶች ወይም ኢንቬስትመንት፤
- በሐማስ ወይም እርሱን ለመጥቀም ኢንተርኔት አማካኝነት የሚካሄዱ ገንዘብ የማሰባሰብ ዘመቻዎች፤
- በሐማስ ገንዘብ ለማስተላለፍ እና ለመነገድ ጥቅም ላይ የሚውሉ የፋይናንስ የሒሳብ ቁጥሮች ወይም ቨርቹዋል ከረንሲ ዋሌት አድራሻዎች፤ እና
- የሐማስ አባላት እና ደጋፊዎቻቸው የሚሳተፉባቸው እና ድርጅቱን በገንዘብ የሚጠቅሙ የወንጀል መዋቅሮች ወይም ተግባራት፡፡
ሐማስ በ1979 ዓ.ም. የመጀመሪያው የፍልስጤም አመጽ ወይም የመጀመሪያ ኢንቲፋዳ በተካሄደበት ጊዜ ተመሠረተ፡፡ የዚህ ድርጅት ወታደራዊ ክንፍ ማለትም ኢዝ አል-ቃሲም ብርጌድ በ1980ዎቹ በእስራኤል እና በፍልስጤም ግዛቶች ውስጥ ጸረ እስራኤል ጥቃቶችን ፈጽሟል፡፡ ከጥቃቶቹ መካከል በእስራኤል የሲቪል ዒላማዎች ላይ ሰፋፊ የቦንብ ጥቃቶች መፈጸም፣ በአነስተኛ የጦር መሣሪያ ጥቃት ማካሄድ፣ ተመሳስሎ የተደበቀ ፈንጂ በመንገድ ዳርቻ ላይ ማፈንዳት እና በሮኬት ጥቃት መፈጸም ይገኙባቸዋል፡፡
ሐማስ በነሐሴ 1993 ዓ.ም. በኢየሩሳሌም ስባሮ ፒዜሪያ ላይ ለተፈጸመው ጥቃት ኃላፊነት ወስዷል፤ በዚህ ጥቃት ሁለት አሜሪካዊያንን ጨምሮ 15 ሰዎች ሕይወታቸውን ያጡ ሲሆን፣ ከ120 የሚበልጡት ደግሞ ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡
In April 2016, a Hamas member carried out a suicide attack on a bus in Jerusalem that killed 20 people.
On October 7, 2023, Hamas terrorists launched coordinated attacks from Gaza into Israel which left more than 1,500 innocent civilians – including U.S. citizens – dead and missing. Additionally, Hamas fighters captured more than 200 hostages, including more than a dozen U.S. persons, in that assault and forced them across the border into Gaza.
On October 8, 1997, the U.S. Department of State designated Hamas as a Foreign Terrorist Organization under section 219 of the Immigration and Nationality Act, as amended. Later, on October 31, 2001, the Department of State designated Hamas as a Specially Designated Global Terrorist pursuant to Executive Order 13224, as amended. As a result, all of Hamas’ property, and interests in property, subject to U.S. jurisdiction are blocked, and U.S. persons are generally prohibited from engaging in any transactions with Hamas. It is a crime to knowingly provide, or to attempt or conspire to provide, material support or resources to Hamas.
