አንሳር አል-ተውሂድ (እምነት በአንድ ፈጣሪ ደጋፊዎች)

ምስራቅ አቅራቢያ - ሰሜን አፍሪካ እና መካከለኛው ምስራቅ

ወሮታ

የበኩልዎን ያድርጉ

ስለ ተቋሙ

አንሳር አል-ተውሂድ (የእምነት በአንድ ፈጣሪ ደጋፊዎች) በጥር 2000 ዓ.ም. ጆን ግራንቪል በተባሉ የዩናይትድ ስቴትስ የዓለም ዓቀፍ ልማት (ዩኤስኤይድ) ዲፕሎማት እና አብደልራህማን አባስ ራሃማ የተባሉ ሱዳናዊ የዩኤስኤይድ ሠራተኛ ላይ ለተፈጸመው ግድያ ኃላፊነት ወስዷል፡፡

Skip to content