አባስ ሃምዳን

ምስራቅ አቅራቢያ - ሰሜን አፍሪካ እና መካከለኛው ምስራቅ

ወሮታ

እስከ 10 ሚሊዮን ዶላር

የበኩልዎን ያድርጉ

ስለ ተቋሙ

ወሮታ ለፍትሕ በየመን የሚንቀሳቀሰው የአረብ ባሕረሰላጤ አል-ቃዒዳ (ኤኪውኤፒ) ተብሎ የሚታወቀውን ሽብርተኛ ድርጅት የፋይናንስ ማግኛ ዘዴዎችን ለማሰናከል የሚያስችል መረጃ ለሚሰጥ እስከ $10 ሚሊዮን ወሮታ ይከፍላል፡፡

አባስ ሃምዳን ከፍተኛ የአረብ ባሕረሰላጤ አል-ቃዒዳ አመራር እና የቡድኑ የፋይናንስ ኢምር ነው፡፡

ይህ ግለሰብ አንጋፋ የአረብ ባሕረሰላጤ አል-ቃዒዳ አባል እና የቡድኑን የፋይናስ እንቅስቃሴ ሲመራ የቆየ ነው፤ እንዲሁም በመካከለኛው ምሥራቅ የአሜሪካ ጥቅሞች ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶችን ሲያቅድ ቆይቷል፡፡

Skip to content