አል-ቃዒዳ በሁለቱ ናይሎች (ኤኪውቲኤን)

አፍሪካ - ከሰሃራ በታች

ወሮታ

የበኩልዎን ያድርጉ

ስለ ተቋሙ

አል-ቃዒዳ በሁለቱ ናይሎች (ኤኪውቲኤን) በሱዳን የተመሠረተ ሽብርተኛ ድርጅት ነበር፤ ይህም ድርጅት የዩናይትድ ስቴትስን፣ የምዕራቡን እና በሱዳን የሚገኙ ዒላማዎችን ለማጥቃት ተመሳጥሯል፡፡ ይህ ድርጅት በጥር 2000 ዓ.ም. ጆን ግራንቪል በተባሉ የዩናይትድ ስቴትስ የዓለም ዓቀፍ ልማት (ዩኤስኤይድ) ዲፕሎማት እና አብደልራህማን አባስ ራሃማ የተባሉ ሱዳናዊ የዩኤስኤይድ ሠራተኛ ላይ ለተፈጸመው ግድያ ኃላፊነት ወስዷል፡፡

Skip to content