አሊ መሐመድ ራጌ

አፍሪካ - ከሰሃራ በታች

ወሮታ

እስከ 5 ሚሊዮን ዶላር

የበኩልዎን ያድርጉ

ስለ ተቋሙ

ወሮታ ለፍትሕ ስለ መሐመድ ራጌ መረጃ ለሚሰጥ እስከ $5 ወሮታ ይከፍላል፡፡ ራጌ በዩናይትድ ስቴትስ ሽብረተኛ ተብሎ የተሰየመው አልሸባብ ቁልፍ መሪ እና ቃል አቀባይ ነው፡፡ ራጌ ለዚህ ቡድን በኬኒያ እና ሶማሊያ የሽብር ጥቃቶችን ለማድረስ በማቀድ ውስጥ ተሳተፎ ነበረው፡፡ በግንቦት 2001 ዓ.ም. የአልሸባብ ከፍተኛው ቃል አቀባይ ሆኗል፡፡ በሐምሌ 30 ቀን 2013 ዓ.ም.፣ የዩናይትድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ራጌን ልዩ አለምአቀፍ ሽብርተኛ (SDGT) በማለት በስራ አስፈፃሚ ትእዛዝ (ኤክዘኪውቲቭ ኦርደር) 13224 እንደተሻሻለው መዝግቦታል፡፡

 

Skip to content