ሳሚ አል-ኡራይዲ

ምስራቅ አቅራቢያ - ሰሜን አፍሪካ እና መካከለኛው ምስራቅ

ወሮታ

Up to $5 million

የበኩልዎን ያድርጉ

ስለ ተቋሙ

ወሮታ ለፍትሕ ስለ ሳሚ አል-ኡራይዲ በሌሳ ስሙ አቡ ማሕሙድ አል-ሻሚ መረጃ ለሚሰጥ እስከ $5 ሚሊዮን ወሮታ ይከፍላል፡፡ አል-ኡራይዲ ቀደም ሲል በዩናይትድ ስቴትስ እና በእስራኤል ላይ የሚፈጸሙ የሽብር ጥቃቶች ሴራዎች ላይ ተሳትፎ ነበረው፡፡ አል-ኡራይዲ ሁራስ አል-ዲን የተባለው ከአል-ቃዒዳ ጋር ትስስር ያለው ድርጅት ከፍተኛ የሸሪዓ ኃላፊ እና የቡድኑ ከፍተኛ ውሳኔ ሰጪ አካል ሹራ አባል ነው፡፡ እንዲሁም አል-ኡራይዲ ከ2006 ዓ.ም. እስከ 2008 ዓ.ም. ባለው ጊዜ የአል-ኑስራ ግንባር ከፍተኛ የሸሩዓ ባለሥልጣን ሆኖ አገልግሏል፡፡

Skip to content