ማሊክ አቦዉ አብደልከሪም

ምስራቅ አቅራቢያ - ሰሜን አፍሪካ እና መካከለኛው ምስራቅ | አፍሪካ - ከሰሃራ በታች

ወሮታ

እስከ 5 ሚሊዮን ዶላር

የበኩልዎን ያድርጉ

ስለ ተቋሙ

ወሮታ ለፍትሕ ስለ ማሊክ አቡ አብደልከሪም፣ በሌላ ስሙ አብድ አል-ከሪም ወይም አቡ አብድ አል-ከሪም አል-ታሪቂ መረጃ ለሚሰጥ እስከ $5 ሚሊዮን ወሮታ ይከፍላል፡፡ አብደልከሪም በዩናይትድ ስቴትስ በውጭ አገር የሚገኝ ሽብርተኛ ድርጅት ተብሎ የተሰየመው የአል-ቃዒዳ በኢስላሚክ ማግሪብ (ኤኪውአይኤም) ተዋጊዎች ከፍተኛ መሪ ነው፡፡

በአብደልከሪም እዝ ስር እነዚህ ተዋጊዎች መሣሪያዎች በማግኘት በሰሜን እና ምዕራብ አፍሪካ እገታ እና አነስተኛ የሽብር ጥቃቶች አካሂደዋል፡፡ አብደልከሪም በሐምሌ 2002 ዓ.ም. በኒጀር አንድ አዛውንት ፈረንሳዊ ታጋች ላይ ግድያ ፈጽሟል፡፡ በአብደልከሪም ተዋጊዎች በሰኔ 2008 ዓ.ም. በተፈጸመ ጥቃት 11 ፖሊሶች ተገድለዋል፡፡

Skip to content