ሙቭመንት ፎር ዩኒቲ ኤንድ ጂሃድ በምዕራብ አፍሪካ (ኤምዩጄደብልዩኤ)

አፍሪካ - ከሰሃራ በታች

ወሮታ

የበኩልዎን ያድርጉ

ስለ ተቋሙ

ሙቭመንት ፎር ዩኒቲ ኤንድ ጂሃድ በምዕራብ አፍሪካ (ኤምዩጄደብልዩኤ) በምዕራብ አፍሪካ የታየው በ2003 ዓ.ም. ከአል-ቃዒዳ በእስላማዊ ማግሪብ ከተገነጠለ በኋላ ነበር፡፡ በ2005 ዓ.ም. ይህ ቡድን ከአል-ሙራቢቶዉን ጋር ተዋሃደ፤ በመቀጠልም ከጃማ’አት ኑስራት አል-ኢስላም ዋል-ሙስሊሚን (ጄኤንአይኤም) ጋር ተጣመረ፡፡

የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በጳጉሜን 01 ቀን 2010 ዓ.ም. ጄኤንአይኤምን በኢሚግሬሽን እና ዜግነት ሕግ (እንደተሻሻለው) መሠረት በውጭ አገር የሚገኝ ሽብርተኛ ድርጅት በማለት ሰይሞታል፡፡

Skip to content