የታቀዱ ወይም የቀድሞ በዓለም ዙሪያ በዩናይትድ ስቴትስ የዲፕሎማሲ ሚሲዮኖች ላይ የሚፈጸሙ/የተፈጸሙ ጥቃቶች

ምስራቅ አቅራቢያ - ሰሜን አፍሪካ እና መካከለኛው ምስራቅ | ምስራቅ አቅራቢያ - ሰሜን አፍሪካ እና መካከለኛው ምስራቅ | ምዕራባዊ ንፍቀ ክበብ | አውሮፓ እና ዩራሺያ | አፍሪካ - ከሰሃራ በታች | ዓለም አቀፍ | ደቡብ እና መካከለኛው እስያ

ወሮታ

እስከ 3 ሚሊዮን ዶላር

የበኩልዎን ያድርጉ

ስለ ተቋሙ

ወሮታ ለፍትሕ ከዩናይትድ ስቴትስ ዲፕሎማሲያዊ ተልዕኮ ጋር በተያያዘ ማንኛውም የዩናይትድ ስቴትስ ሰው ላይ የሚፈጸምን የሽብር ድርጊት ለማስቀረት ወይም በአመቺ ሁኔታ መፍትሔ ለመፈታት የሚያስችል መረጃ ለሚሰጥ እስከ $3 ሚሊዮን ወሮታ ይከፍላል፡፡ ማንኛውም በዕቅድ ላይ ስላለ ወይም ቀደም ሲል በዩናይትድ ስቴትስ ዲፕሎማሲያዊ ሚሲዮን ላይ ስለተፈጸመ ጥቃት ተግባራዊ እርምጃ ለውሰድ የሚያስችል መረጃ ያለው ሰው የዚህ ወሮታ ክፍያ ተጠቃሚ ሊሆን ይችላል፡፡ የዩናይትድ ስቴትስ ዲፕሎማሲያዊ ሚሲዮን ማለት በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ኤምባሲዎችን፣ የቆንስላ ጽ/ቤቶችን ወይም ሌሎች ተወካይ መሥሪያ ቤቶችን ያካትታል፡፡

Skip to content