ስለ ተቋሙ
ወሮታ ለፍትሕ በሐምሌ 24 ቀን 1994 ዓ.ም. በሂብሩ ዩኒቨርሲቲ ላይ ስለደረሰው የቦምብ ጥቃት መረጃ ለሚሰጥ እስከ $5 ሚሊዮን ወሮታ ይከፍላል፡፡ በሂብሩ ዩኒቨርሲቲ ካፌቴሪያ ውስጥ ቦንብ ሲፈነዳ ጥቃት አምስት አሜሪካዊያንን ጨምሮ 85 ሰዎች ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡ ይህ ጥቃት የተፈጸመውም ከሽብርተኛው ቡድን ሃማስ በተሰጠ ትዕዛዝ ነበር፡፡

ከተለያዩ ፕላትፎርሞች ሊመርጡ እና በተለያዩ ቋንቋዎች ሊያገኙን ይችላሉ፡፡ የእርስዎን መረጃ በውጤታማነት ለማካሄድ እንዲችሉ፣ የሚሰጡትን መረጃ በተቻለ መጠን እጥር፣ ምጥን ባለ መልኩ እንዲያቀርቡ እንጠይቅዎታለን፤ እንዲሁም ስምዎን ፣ የሚገኙበትን ቦታ፣ የሚመርጡትን ቋንቋ እና እንደ ፎቶግራፍ፣ ቪድዮ እና ሰነዶች ያሉ የእርስዎን መረጃዎች የሚደግፉ ማስረጃዎች አፕሎድ እንዲያደርጉ ልንጠይቅዎ እንችላለን፡፡ የወሮታ ለፍትሕ ወኪልም በአጭር ጊዜ ውስጥ ያገኝዎታል፤ እባክዎን በትዕግስት ይጠብቁን፤ ወሮታ ለፍተሕ እያንዳንዱን መረጃ ያነብባል፡፡
መረጃ ለማቅረብ እባክዎን ሲግናል ማመልከቻዎን ይክፈቱለ፡፡
ቁጥሩ የሚከተለው ነው፡- +1 202 702 7843
መረጃ ለማቅረብ እባክዎን የቴሌግራም አፕሊኬሽንዎን ይክፈቱ፡፡
ቁጥሩ የሚከተለው ነው፡- +1 202 702 7843
እባክዎን በቶር ላይ የተመሠረተ የመጃዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቻናላችንን በዚህ ያግኙ፡- he5dybnt7sr6cm32xt77pazmtm65flqy6irivtflruqfc5ep7eiodiad.onion