ስለ ተቋሙ
ወሮታ ለፍትሕ ስለ ሴሚል ባይሊክ መረጃ ለሚሰጥ እስከ $4 ሚሊዮን ወሮታ ይከፍላል፡፡ ባይሊክ የኩርዲስታን ሰራተኞች ፓርቲ (ፒኬኬ) በሌላ ስሙ ኮንግራ- ጄል በመባል የሚታወቀው የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል፣ ከፍተኛ መሪ እና መስራች አባል ነው፡፡ ፒኬኬ በዩናይትድ ስቴትስ በውጭ አገር የሚገኝ የሽብር ድርጅት (ኤፍቲኦ) ተብሎ ተሰይሟል፡፡
የዩናይትድ ስቴትስ የየገንዘብ ሚኒስቴር ባይክ ልዩ የናርኮቲክ ህገወጥ አዘዋዋሪ (ኤስዲኤንኬ) ተብሎ በሚያዝያ 12 ቀን 2003 ዓ.ም. በወጣው የውጭ አገራት ናርኮቲክሰ መሪ አሰያየም ህግ (ኪንግፒን አክት) መሰረት ተሰይሟል፡፡
