በአቴንስ፣ ግሪክ በዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ ላይ የተፈጸመ ጥቃት

አውሮፓ እና ዩራሺያ

ወሮታ

እስከ 1 ሚሊዮን ዶላር

የበኩልዎን ያድርጉ

ስለ ተቋሙ

ወሮታ ለፍትሕ በጥር 04 ቀን 1999 ዓ.ም. በአቴንስ፣ ግሪክ በዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ ላይ በሮኬት በሚወነጨፍ ቦምብ ስለደረሰው ጥቃት መረጃ ለሚሰጥ እስከ $1 ሚሊዮን ወሮታ ይከፍላል፡፡ለዚህ ጥቃት ሀላፊነቱን የወሰደው ቡድን 17 ኖቬምበር ተብሎ የሚታወቀው የግሪክ ሽብርተኛ ቡድን ተገንጣይ የሆነ ሪቮልሽነሪ ስትራግል (አቢዮታዊ ትግል) የሚባል ድርጅት ነው፡፡

Skip to content